ንዑስ ምድቦች

የሓዲሦች ዝርዝር

1. ሚስቱን ሳይገናኝ እንዲሁም ሳያምፅ ለአሏህ ሐጅ አድርጎ የተመለሰ ልክ እናቱ እንደወለደችበት ቀን (ከወንጀል ንፁህ) ሆኖ ይመለሳል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
2. 'ከትልልቅ ወንጀሎች ትልቁን አልነግራችሁምን? - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
3. አንድ ሰው ወንድሙን ከወደደው እንደሚወደው ይንገረው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
4. ትላልቅ ወንጀሎች፦ በአላህ ማጋራት፣ የወላጆችን ሐቅ ማጓደል፣ ነፍስ ማጥፋትና የውሸት መሀላ ናቸው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
5. ከአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ጋር መሪያችንን በችግርም ጊዜ ሆነ በድሎት ፣ በንቃትም ጊዜ ሆነ በጠላንበትም ጊዜ ፣ በኛ ላይ አድሎ ቢደረግብንም እንኳ እንድንሰማውና እንድንታዘዘው - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
6. ምግብ ቀርቦ አልያም ሁለቱ ቆሻሻዎች እያጨናነቁት ሶላት የለም። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
7. የጁሙዐ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ሳለ ለባልደረባህ 'ዝም በል!' ካልከው በርግጥም ውድቅ ንግግርን ተናግረሀል። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
8. ‹ባሏ ለሞተባትና ለሚስኪን የሚለፋ ሰው ልክ በአላህ መንገድ እንደሚታገል ሰው አምሳያ ወይም ልክ ሌሊት እየሰገደ ቀኑን እንደሚፆም አምሳያ ነው›
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
9. አምስቱ ከተፈጥሯዊ (ኢስላማዊ ሱናዎች) ናቸው፦ መገረዝ፣ የብልትን ፀጉር መላጨት፣ ቀድሞ ቀመስን (ከአፍንጫ ስር ያለን ፂም) ማሳጠር፣ ጥፍሮችን መቁረጥና የብብትን ፀጉር መንጨት ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
10. ያ የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ! ከዚህ ኡመት ውስጥ አንድም አይሁድ ይሁን ክርስቲያን ስለኔ ሰምቶ ከዚያም በዛ በተላኩበት ሳያምን የሚሞት የለም። ከእሳት ጓዶች መካከል ቢሆን እንጂ - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
11. ቀድሞ ቀመስን (ከአፍንጫ ስር ያለውን ፂም) አሳጥሩ ሪዛችሁን (የመንጋጭላ ፂማችሁን) ልቀቁ!
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
12. እኔ እንዳደረጉት አይነት ዉዱእ አድርጎ ከዚያም ነፍሱን ምንም በሃሳብ ሳያደፈርስ ሁለት ረከዐ የሰገደ ሰው ያሳለፈው ወንጀሉ ተምሮለታል።' አሉ።' - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
13. በአይሁድ እና ክርስቲያኖች ላይ የአላህ እርግማን ይውረድ ! የነቢያቶቻቸውን መቃብር መስገጃ አድርገው ያዙ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
14. ሰባት አጥፊዎችን ተጠንቀቁ! - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
15. አሏህ ሆይ! ቀብሬን ጣኦት
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
16. እኔ በሽርክና ከመጋራት ከተብቃቁ ሁሉ እጅግ የተብቃቃሁ ነኝ። ከኔ ጋር ሌላን አጋርቶ ስራን የሰራ እሱንም ማጋራቱንም እተወዋለሁ።' - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
17. እኔ ከናንተ መካከል ፍፁም ወዳጅ ከመያዝ ወደ አላህ እጥራራለሁ። ምክንያቱም የላቀው አሏህ ኢብራሂምን ፍፁም ወዳጅ
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
18. ቤቶቻችሁን መቃብር አታድርጉ! ቀብሬንም የሚጎበኝ የበአል ስፍራ አታድርጉት! ይልቅ በኔ ላይ ሶለዋት አውርዱ! የትም ብትሆኑ ሶለዋታችሁ ትደርሰኛለችና።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
19. ‹አላህ ይቀናል። የአላህ መቅናት ሰውዬው አላህ በሱ ላይ ክልክል ያደረገበትን ሲዳፈር ነው።›
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
20. 'ከአሏህ ውጭ ባለ አካል የማለ ከፍሯል ወይም አጋርቷል።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
21. በመናፍቃን ላይ እጅግ ከባዱ ሶላት የዒሻእ ሶላትና የፈጅር ሶላት ናቸው። በውስጧ ያለውን ምንዳ ቢያውቁ ኖሮ እየዳሁም ቢሆን ይመጡ ነበር - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
22. ‹ከሰዎች ሁሉ መጥፎዎቹ እነሱ በህይወት እያሉ ሰአቲቷ (ቂያማ) የምታገኛቸውና መቃብሮችን መስገጃ አድርገው የሚይዙት ናቸው።› - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
23. በናንተ ላይ ከምፈራው ነገር እጅግ አስፈሪው ትንሹ ሺርክ ነው።" ሶሐቦችም "የአላህ መልክተኛ ሆይ! ትንሹ ሺርክ ምንድነው?" ብለው ጠየቁ። እሳቸውም "ይዩልኝ ነው። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
24. አንተ የመጽሐፍ ባለቤት ወደሆኑ ህዝቦች ትሄዳለህ። ስለዚህም እነርሱ ዘንድ ስትደርስ ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እንደሌለና ሙሐመድም የአሏህ መልዕክተኛ መሆናቸውን - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
25. ክርስቲያኖች የመርየም ልጅን ሲያሞግሱ ወሰን እንዳለፉት እኔን ስታሞግሱ ወሰን አትለፉ። እኔ የአሏህ ባሪያ ብቻ ነኝ። ስለዚህም የአላህ ባሪያና መልክተኛው በሉኝ።' - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
26. የቂያማ ቀን በኔ አማላጅነት ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ እድለኛ የሚሆኑት ጥርት ባለ መልኩ ከልባቸው ወይም ከነፍሳቸው 'ላ ኢላሃ ኢለሏህ' ያሉት ናቸው።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
27. በማንኛውም ስራ ላይ ሆኖም አላህ ጀነት ያስገባዋል። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
28. በአሏህ ሳያጋራ አሏህን የተገናኘ ጀነት ገብቷል፤ እያጋራበት አሏህን የተገናኘ ደግሞ እሳት ገብቷል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
29. ከአላህ ውጪ ሌላን ቢጤን (ባላንጣን) እየተጣራ የሞተ ሰው እሳት ገባ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
30. 'ፅንፈኞች (ወሰን አላፊዎች)
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
31. በሁለት መንገጭላዎቹ መካከል እና በሁለት እግሮቹ መካከል ያሉትን (ሊጠብቅ) ዋስትና ለገባልኝ እኔም ጀነትን ዋስትና እገባለታለሁ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
32. እነሆ በናንተ ላይ መሪዎች ይሾማሉ። የምታውቁትንም የምታወግዙትንም ስራ ይሰራሉ። (የሚሰሩትን ውግዝ ስራ) የጠላ ሰው (ከወንጀል) ጠራ። ያወገዘም ሰው ሰላም ሆነ። ነገር ግን (የነሱን ውግዝ ተግባር) የወደደና የተከተለ (ወንጀል ውስጥ ወደቀ)
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
33. አንዳችሁ ዉዱእ በሌለው ጊዜ ዉዱእ እስኪያደርግ ድረስ አላህ ሶላቱን አይቀበለውም። - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
34. አንድ ሰው በታመመ ወይም ጉዞ በወጣ ወቅት ሀገሩ እያለና ጤናማ ሳለ እንደሚያደርገው አጅር ይጻፍለታል። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
35. በላጩ ዚክር 'ላ ኢላሃ ኢለሏህ' ማለት ሲሆን በላጩ ዱዓእ ደግሞ 'አልሐምዱሊላህ' ማለት ነው።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
36. ጀነት ወደ እያንዳንዳችሁ ከጫማው ማሰሪያ የበለጠ ቅርብ ናት። እሳትም እንደዚሁ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
37. 'ሲዋክ አፍን የሚያጠራ (የሚያፀዳ)፤ የአሏህንም ውዴታ የሚያስገኝ ነው።' - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
38. ከባባዶቹን ወንጀሎች ከተጠነቀቁ አምስቱ ሶላቶች፣ ከጁሙዐ እስከ ጁሙዐ፣ ከረመዳን እስከ ረመዳን በመካከላቸው የተሰሩትን ወንጀሎች ያስሰርዛሉ። - 8 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
39. አንዲትም አንቀጽ ቢሆን ከኔ አስተላልፉ። ከቤተ እስራኤላውያንም አውሩ ችግር የለውም። ሆን ብሎ በኔ ላይ የዋሸ መቀመጫውን ከእሳት ያመቻች። - 8 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
40. አላህ በሷ ምክንያት ከወንጀሎቹ የሚምርለት ቢሆን እንጂ አንድን ሙስሊም ድካም፣ በሽታ፣ ሀሳብ፣ ሀዘን፣ ጉዳት፣ ጭንቀት የምትወጋው አንዲት እሾክ እንኳ (በከንቱ) አታገኘውም። - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
41. ጀሀነም ነፍስያ በምትወዳቸው ስሜታዊ ነገሮች ተጋረደች፤ ጀነት ደግሞ ነፍስ በምትጠላቸው ነገሮች ተጋረደች።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
42. አንድ ሙስሊም በሌላኛው ሙስሊም ላይ አምስት መብቶች አሉት፤ ሰላምታ መመለስ፣ ህመምተኛ መጠየቅ፣ ጀናዛን መሸኘት፣ ጥሪውን መቀበልና ባስነጠሰው ጊዜ 'የርሐሙከሏህ' ማለት ናቸው።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
43. ሲሸጥም፣ ሲገዛም ይሁን ያበደረውን ሲያስመልስ ገር የሆነን ሰው አሏህ ይዘንለት።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
44. ሰዎች ጋር የሚበዳደር አንድ ሰውዬ ነበር። ለሰራተኛውም እንዲህ ይለው ነበር፡ 'ምናልባት አላህ እኛንም ይቅር ቢለን
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
45. ዝምድና ቀጣይ የሚባለው ላደረጉለት መልካም ነገር ምላሹን የሚሰጥ የሆነው አይደለም፤ ይልቁንም ዝምድና ቀጣይ የሚባለው ዝምድናው በተቆረጠ ጊዜ የሚቀጥል የሆነው ነው። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
46. ለተቸገረ (ባለዕዳ) ጊዜ የሰጠ ወይም ይቅር ያለ አላህ ከጥላው በስተቀር ጥላ በሌለበት የትንሳኤ ቀን ከዐርሹ ጥላ ስር ያስጠልለዋል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
47. (ግዴታነቱን) አምኖ እና ምንዳውን ከአላህ አስቦ የረመዳንን ወር የፆመ ሰው ያለፈ ወንጀሉ ይማርለታል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
48. መወሰኛይቱን ሌሊት (ለይለቱል ቀድርን) በአላህ አምኖና ምንዳውን አስቦ የቆመ ሰው ያለፈው ኃጢዓቱ ይማርለታል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
49. አላህ ለሱ መልካም የሻለትን ሰው ይፈትነዋል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
50. ሁለት ሙስሊሞች በሰይፋቸው (ሊጋደሉ) የተገናኙ ጊዜ ገዳዩም ሆነ ተገዳዩ እሳት ውስጥ ናቸው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
51. ሃይማኖት (ኢስላም) መቆርቆር (ታማኝነት) ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
52. ሐላል (የተፈቀደ) ነግር ሁሉ ግልፅ ነው። ሐራሙም (እርም የተደረገ) ነግር ሁሉ ግልፅ ነው። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
53. አላህ በሁሉም ነገሮች ላይ ኢሕሳን (እንድናሳምር) ፅፏል። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
54. አላህ መልካሞችና ኃጢዐቶችን ፅፏል ከዚያም ይህንን አብራርቷል። አንድን መልካም ስራ (ለመስራት) ያሰበና ያልሰራት አላህ እሱ ዘንድ ለሱ ሙሉ ምንዳን ይጻፍለታል ። እሱ (ለመስራት) አስቧት ከሰራት ደግሞ አላህ እሱ ዘንድ ለሱ ከአስር እስከ ሰባት መቶ እጥፍ (ከዛም አልፎ) እስከ ብዙ እጥፍ ድርብ የሚደርስ ምንዳዎች ይጻፍለታል። አንድን ኃጢዐት (ለመስራት) ያሰበና ያልሰራት አላህ እሱ ዘንድ ለሱ ሙሉ ምንዳ ይጻፍለታል። እሱ (ለመስራት) ካሰባትና ከሰራት አላህ ለሱ አንዲት ኃጢዐት ይጽፍበታል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
55. አላህ ወደ ቅርፃችሁና ገንዘቦቻችሁ አይመለከትም ነገር ግን ወደ ልቦቻችሁና ስራዎቻችሁ ይመለከታል። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
56. ስራዎች የሚለኩት በኒያዎች (በሀሳብ) ብቻ ነው። ሁሉም ሰው የሚያገኘው ያሰበውን ነው። - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
57. ኢስላም ማለት ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እንደሌለና ሙሐመድም የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን ልትመሰክር፣ ሰላት ደንብና ስርዓቱን ጠብቀህ ልትሰግድ፣ ዘካን ልትሰጥ ፣ ረመዷንን ልትፆምና ወደርሱ መንገድን ከቻልክም የአላህን ቤት ልትጎበኝ ሐጅ ልታደርግ ነው። - 32 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
58. አትቆጣ! - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
59. አውቆ መጉዳትም ሆነ ሳያውቁ መጎዳዳትም የለም (አይቻልም)። ጎጂን አላህ ይጎዳዋል። ሰዎችን ያስጨነቀ አላህ ያጨናንቀዋል። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
60. በአላህ ላይ ትክክለኛውን መመካት ብትመኩ ኖሮ ወፍን እንደሚለግሰው ለናንተም ሲሳይን ይለግሳቹህ ነበር። (ወፍ) ተርባ ማልዳ ትወጣለች። ሆዷ (በጥጋብ) ሞልቶ ትመለሳለች።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
61. ‹በዚህ በመመሪያችን ውስጥ ከርሱ (ከትእዛዛችን) የሌለን አዲስ ነገር የፈጠረ ሰው እርሱ (የፈጠረው አዲስ ነገር) ተመላሽ ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
62. ባሮቼ ሆይ! እኔ በደልን በነፍሴ ላይ እርም አድርጌያለሁ! በመካከላችሁም እርም አድርጌዋለሁ! ስለሆነም አትበዳደሉ! - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
63. አንተ ልጅ ሆይ! እኔ ቃላቶችን አስተምርሃለሁኝ! አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል፤ አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ፤ የጠየቅክ ጊዜ አላህን ጠይቅ! ፤ እገዛን የፈለግክ ጊዜም በአላህ ታገዝ! - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
64. አንድ ባሪያ አንድን ወንጀል ሰራና እንዲህ አለ "አላህ ሆይ! ወንጀሌን ማረኝ! - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
65. ፍትሃዊዎች (የትንሳኤ ቀን) አላህ ዘንድ በብርሃን በተሰራ ወንበር ላይ ከአርራሕማን ቀኝ በኩል ይሆናሉ። ሁለቱም የአላህ እጆች ቀኝ ናቸው። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
66. ሁሉም ህዝቦቼ ጀነት ይገባሉ እምቢ ያለ ሲቀር - 10 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
67. (ጎረቤቴን) ያስወርሰዋል ብዬ እስከማስብ ድረስ ጂብሪል በጎረቤት (ሐቅ ዙሪያ) እኔን ከማዘዝ አልተወገደም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
68. ማነብነብ (ሩቃ) ፣ ሂርዝ ማንጠልጠልና መስተፋቅር ሽርክ ናቸው። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
69. ሀሜት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን?" ሶሐቦችም "አላህና መልክተኛው ያውቃሉ።" አሉ። እሳቸውም "ወንድምህን በሚጠላው ነገር ማውሳትህ ነው። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
70. አላህ ሆይ! ከኡመቴ ጉዳይ በአንዳች ነገር የተሾመና እነርሱን ለችግር የዳረገ እርሱንም የሚቸገር አድርገው ። ከኡመቴ ጉዳይ በአንዳች ነገር የተሾመና ለነሱ የራራን ለርሱም ራራለት። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
71. በአላህ ገንዘብ ያለአግባብ የሚገለገሉ ሰዎች ለነርሱ የትንሳኤ ቀን እሳት ተዘጋጅቶላቸዋል። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
72. አደራችሁን ጥርጣሬን ተጠንቀቁ! ጥርጣሬ እጅግ ውሸት የሆነ ወሬ ነውና። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
73. አላህ አንድ ሀላፊነት ላይ ሹሞት የተሰጠውን ሀላፊነት የሚያታልል ሆኖ የሚሞት ባሪያ የለም አላህ በርሱ ላይ ጀነትን እርም የሚያደርግ ቢሆን እንጂ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
74. መልካም ነገሮች ሁሉ ምፅዋት ናቸው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
75. ከመልካም ነገር አንዳችም አታሳንስ ወንድምህን ፈታ ባለ ፊት ማግኘትንም ቢሆን እንኳ (እንዳታሳንስ)።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
76. ብርቱ የሚባለው ታግሎ ያሸነፈ ሳይሆን በቁጣ ወቅት እራሱን የተቆጣጠረ ነው። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
77. ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እርሱ ከነርሱው ይመደባል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
78. ወደ መልካም የጠቆመ ሰው የሰሪውን ምንዳ አምሳያ ይመነዳል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
79. ነቢዩን (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) 'አላህ ዘንድ እጅግ ትልቁ ወንጀል ምንድነው?' ብዬ ጠየቅኩ። እርሳቸውም 'አላህ ፈጥሮህ ሳለ ለርሱ ቢጤን ማድረግክ ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
80. ሟቾችን አትሳደቡ! እነርሱ ወዳስቀደሙት (ስራቸው) ሂደዋልና።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
81. ሲገናኙ ይህም እየዞረ ያኛውም እየዞረ ወንድሙን ከሶስት ሌሊቶች በላይ ሊያኮርፈው አይፈቀድለትም። ከሁለቱ ምርጡ በሰላምታ የሚጀምረው ነው። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
82. ዝምድናን ቆራጭ ጀነት አይገባም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
83. ነገር አዋሳጅ ጀነት አይገባም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
84. ሲሳዩ እንዲሰፋለትና እድሜው እንዲረዝምለት የወደደ ሰው ዝምድናውን ይቀጥል። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
85. የጎዳ ሰው አላህም ይጎዳዋል ፤ ያስጨነቀንም አላህም ያስጨንቀዋል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
86. አንድ ባሪያ ወደ ጌታው እጅግ ቅርብ የሚሆነው ሱጁድ ላይ ሳለ ነው። (ስለዚህም) ዱዓእን አብዙ! - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
87. የሱብሒን ሶላት የሰገደ ሰው በአላህ ከለላ ስር ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
88. በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል! - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
89. ለሰዎች የማይራራን አሸናፊና የበላይ የሆነው አላህ አይራራለትም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
90. ከሰዎች ሁሉ አላህ ዘንድ እጅግ የተጠላው ደረቅ ተከራካሪ የሆነ ሰው ነው። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
91. አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ንግግሮች አራት ናቸው። 'ሱብሓነላህ' (አላህ ሆይ! ጥራት ተገባህ) 'አልሐምዱ ሊላህ' (ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው።) 'ላኢላሃ ኢለላህ' (ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም) 'አሏሁ አክበር' (አላህ ታላቅ ነው።) በማንኛቸውም ብትጀምር አይጎዳህም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
92. የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በአብዛኛው ሰዎችን ጀነት ስለሚያስገባው ነገር ተጠየቁ፤ እሳቸውም "አላህን መፍራት እና መልካም ስነምግባር ነው።" አሉ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
93. አይነአፋርነት ከኢማን ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
94. 'ዱዓእ እሱ አምልኮ ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
95. ለምላስ ቀላል የሆኑ፣ ሚዛን ላይ የሚከብዱ፣ አርራህማን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሁለት ቃላቶች አሉ - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
96. ከዱዓእ የበለጠ አላህ ዘንድ የተከበረ አንዳችም ነገር የለም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
97. ምፅዋት (ከሰጪው) ገንዘብ ላይ አታጎድልም፤ አላህ ለአንድ ባሪያ ይቅር በማለቱ (ምክንያት) ከልቅና በስተቀር አይጨምርለትም፤ አንድም ሰው ለአላህ ብሎ አይተናነስም አላህ ከፍ ያደረገው ቢሆን እንጂ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
98. ከወንድሙ ክብር የተከላከለ ሰው በትንሳኤ ቀን አላህ እሳትን ከፊቱ ይከላከልለታል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
99. በቀን ውስጥ መቶ ጊዜ ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ "ጥራት ምስጋና ለአላህ ይገባው።" ያለ ሰው (የወንጀሉ ብዛት) የባህር ዓረፋ አምሳያ ቢሆን እንኳ ወንጀሉ ይታበስለታል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
100. አስር ጊዜ 'ላ ኢላሃ ኢለሏህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ ፤ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር' ያለ ሰው
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
101. አላህ ለእርሱ መልካምን የሻለትን ሰው ሃይማኖቱን ያስገነዝበዋል። - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
102. 'አላህ ጥንቁቅ፣ (ከሰዎች) የተብቃቃና ድብቅ የሆነን ባሪያ ይወዳል።' - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
103. ይህን ጨረቃ እንደምትመለከቱት ጌታችሁንም በርግጥ ታያላችሁ። እርሱን ለማየትም ምንም አትቸገሩም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
104. ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶን አይመልሱም ነበር።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
105. 'ከአማኞች መካከል ኢማናቸው የተሟላው ስነምግባራቸው እጅግ ያማረ የሆኑት ናቸው ፤ ከአማኞች መካከል ምርጦቹ ደግሞ ለሴቶቻቸው ምርጥ የሆኑት ናቸው።' - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
106. ዱንያ መጣቀሚያ ናት። ከዱንያ መጣቀሚያዎች ምርጡ መልካም ሚስት ናት።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
107. በአንድ ነገር ውስጥ ገራገርነት (ልስላሴ) አይኖርም ያስዋበው ቢሆን እንጂ ፤ ከአንድ ነገር ውስጥ ደግሞ አይነሳም አስቀያሚ የሚያደርገው ቢሆን እንጂ። - 14 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
108. 'አላህ ባሪያው ምግብን በልቶ እንዲያመሰግነው ወይም መጠጥን ጠጥቶ እንዲያመሰግነው ይወዳል።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
109. 'አንድ ሙእሚን በመልካም ስነምግባሩ የፆመኛና (የሌሊት) ሰጋጅን ደረጃ ያገኛል።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
110. ከናንተ ምርጡ ስነምግባሩ እጅግ ያማረው ነው።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
111. አላህ እንዲህ ብሏል 'የአደም ልጅ ሆይ! ስጥ ላንተም ይሰጥሃል!'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
112. 'አላህ በዳይን ያዘገየዋል። የያዘው ጊዜ ግን አይለቀውም!
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
113. ከኔ በኋላ ወንዶች ላይ ከሴት የበለጠ እጅግ ጎጂ ፈተና አልተውኩም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
114. አግራሩ አታክብዱ! አበስሩ አታሽሹ!
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
115. ይህንን ቁርአን ተጠባበቁት! የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ እርሱ (ቁርአን) ግመል ከታሰረችበት (ፈታ) ከምታመልጠው የበለጠ በጣም የሚያመልጥ ነው። - 18 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
116. ከናንተ መካከል በላጩ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ሰው ነው። - 22 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
117. በአንድ ስፍራ ላይ አርፎ ከዚያም ‹አዑዙ ቢከሊማቲላሂ አትታማቲ ሚን ሸሪ ማ ኸለቀ (ምሉዕ በሆኑ የአላህ ቃላት ከፈጠራቸው ጎጂ ነገሮች እጠበቃለሁ)› ያለ ሰው ከዛ ስፍራ እስኪንቀሳቀስ ድረስ አንዳችም አይጎዳውም። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
118. የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በላኩኝ ነገር ላይ ልላክህን? ማንኛውም ምስልን (ስታገኝ) ያስወገድከው ቢሆን እንጂ ላትተወው ነው፤ ማንኛውም ከፍ ያለ ቀብርንም ያስተካከልከው ቢሆን እንጂ ላትተወው ነው።' - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
119. አንዳችሁ ከወላጆቹ ፣ ከልጁና ከሰዎች ባጠቃላይ እርሱ ዘንድ እጅግ ተወዳጁ እኔ እስክሆን ድረስ አላመነም።' - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
120. 'የገድ ተግባርን የፈፀመ ወይም ለሱ የተፈፀመለት፣ ወይም የጠነቆለ ወይም ያስጠነቆለ፣ ወይም የደገመ ወይም ያስደገመ፣
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
121. ሩቅ አዋቂ ነኝ ባይ ጋር የሄደና ስለአንዳች ነገር የጠየቀው የአርባ ሌሊት ሶላቱ ተቀባይነት አይኖራትም። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
122. የኮኮብ እውቀትን (በትንሹም) የቀሰመ ሰው ከፊልን ጥንቆላ ቀስሟል። (የኮኮብ እውቀት መቅሰሙን) በጨመረ ቁጥር (ጥንቆላውም) ይጨምራል።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
123. 'ልታሟሉት ከሚገቡ መስፈርቶች ሁሉ ልታሟሉት እጅግ የተገባው ብልትን ሐላል ያደረጋቹበትን መስፈርት ነው።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
124. የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሰዎች ባጠቃላይ ይበልጥ ስነምግባራቸው እጅግ ያማረ ሰው ነበሩ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
125. የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሁሉም ሶላቶች በኋላ እነዚህን ውዳሴዎች ይሉ ነበር።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
126. ቤቶቻችሁን መቃብር አታድርጉ። ሰይጣን የበቀራህ ምእራፍ የሚቀራበት ቤትን ይሸሻል። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
127. ''ሱብሓነሏህ ወልሐምዱሊላህ ወላኢላሃ ኢለሏህ ወሏሁ አክበር' ማለቴ ፀሀይ የወጣችበት ክልል ሁሉ (ከሚሰጠኝ) የበለጠ ወደእኔ እጅግ ተወዳጅ ነው።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
128. 'ከነዚህ ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራዎች ወደ አላህ ተወዳጅ የሚሆኑበት ምንም ቀን የለም።' ማለትም አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ናቸው። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
129. የዐስርን ሶላት የተወ ሰው በርግጥም ስራው ተበላሸ።' - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
130. ውዱእን አሳምሮ ያደረገ ወንጀሎቹ ከጥፍሮቹ ስር ሳይቀር ከሰውነቱ ባጠቃላይ ይወጣሉ።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
131. በምሽት ውስጥ የመጨረሻዎቹን የበቀራህ ምእራፍ ሁለት አንቀፆች የቀራ ሰው ይበቁታል። - 8 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
132. 'ከአላህ መጽሐፍ አንዲትን ፊደል የቀራ ሰው ለርሱ አንዲት ምንዳ ይሰጠዋል። አንዲት ምንዳ ደግሞ በአስር አምሳያዋ (ትባዛለች።) - 8 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
133. ሰውዬው (ምንዳ እንደሚያገኝበት) እያሰበ ለቤተሰቡ ወጪ ያወጣ ጊዜ ለርሱ ምፅዋት ትሆንለታለች።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
134. 'ኢማን ሰባ ምናምን ወይም ስልሳ ምናምን ክፍሎች አሉት። በላጩ ክፍልም 'ላኢላሃ ኢለሏህ' ማለት ሲሆን ዝቅተኛው ክፍል መጥፎን ነገር ከመንገድ ላይ ማስወገድ ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
135. በግመል አንገት ላይ (የታሰረ) የቀስት ገመድ ወይም ገመድ የተቆረጠ ቢሆን እንጂ ምንም እንዳይቀር!' - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
136. 'ላኢላሃ ኢለሏህ ብሎ ከአላህ ውጪ በሚመለኩ ነገሮች የካደ ሰው ገንዘቡም ደሙም እርም ይሆናል። ሂሳቡ ያለው አላህ ላይ ነው።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
137. የነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ስነምግባር ቁርአን ነበር።' አለችኝ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
138. ለአዛኞች አዛኙ ጌታ ያዝንላቸዋል። ለምድር ነዋሪዎች እዘኑላቸው በሰማይ ያለው (አላህ) ያዝንላቹሀል። - 18 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
139. ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሁሉም ሁኔታቸው አላህን ያወሱ ነበር። - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
140. የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ፀጉርን አንዱን ተላጭቶ አንዱን ትቶ ከመቆረጥ ከልክለዋል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
141. ይህቺ ጂኒ የሚሰርቃት የእውነት ንግግር ናት። በወዳጁ ጆሮ ውስጥም ዶሮ ጩኸቷን እንደምትደጋግመው ይደጋግምለታል። በዚህች እውነት ውስጥም ከመቶ ውሸት በላይ ይቀላቅሉበታል።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
142. ዑመር ዘንድ ነበርንና እንዲህ አሉ: 'ከአቅም በላይ ከመጣጣር ተከልክለናል።'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
143. አላህ በእርሱ ላይ እሳትን እርም ቢያደርግ እንጂ አንድም በእውነተኛ ልቡ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እንደሌለ ሙሐመድም የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን የሚመሰክር የለም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
144. የላቀውና ከፍ ያለው ጌታችን በሁሉም ሌሊት የመጨረሻ ሲሶ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
145. 'መቃብሮች ላይ አትቀመጡ! ወደርሷም አትስገዱ!'
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
146. እነዚህ ከመካከላቸው መልካም (ጻድቅ) ባርያ ወይም መልካም ሰው ሲሞት በመቃብሩ ላይ መስገጃን የሚገነቡ
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
147. በሰባት አጥንቶቼ ሱጁድ እንዳደርግ ታዝዣለሁ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
148. ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሁለቱ ሱጁዶች መካከል "አላሁመግፊር ሊ ወርሐምኒ ወዓፊኒ ወህዲኒ ወርዙቅኒ" (አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝም፣ ጤናን ለግሰኝም፣ ምራኝም፣ ሲሳይን ለግሰኝም) ይሉ ነበር። - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
149. አላሁመ አንተ አስሰላም ወሚንከ አስሰላም ተባረክተ ዘል ጀላሊ ወልኢክራም
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
150. 'ቁመህ! ካልቻልክ ተቀምጠህ ካልቻልክ በጎንህ ተጋድመህ ስገድ። ' - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
151. የሶላትን ጥሪ ትሰማለህን?' አሉት። እርሱም 'አዎን' አላቸው። እሳቸውም 'እንግዲያውስ ለጥሪው መልስ ስጥ!' አሉት።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
152. የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ የጉዳይ ጊዜ ኹጥባን (ኹጥበቱል ሓጃህ) አስተማሩን - 4 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
153. ያለ ወሊይ ፈቃድ ጋብቻ የለም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
154. አንተ ልጅ ሆይ! ቢስሚላህ በል! በቀኝህ ብላ፣ ፊትህ ካለውም ብላ!
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
155. አንዳችሁ የበላ ጊዜ በቀኙ ይብላ። የጠጣም ጊዜ በቀኙ ይጠጣ። ሰይጣን የሚበላውም በግራው፤ የሚጠጣውም በግራው ነውና። - 2 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
156. ከመሪ ትእዛዝ አምፆ በመውጣት የሙስሊሙን ህብረት ተለይቶ የሞተ የድንቁርና አሟሟት ሙቷል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
157. ጉዳያችሁ በአንድ መሪ የተሰበሰበ ሁኖ ሳለ አንድነታችሁን ሊሰነጥቅ ወይም ህብረታችሁን ሊበታትን የመጣ ሰውን ግደሉት።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
158. በቃል ኪዳን ስር ያለን (ሙዓሀድን) የገደለ ሰው የጀነትን ሽታ አያሸትም። የጀነት ሽታዋ የሚገኘው አርባ አመት ከሚያስኬድ ርቀት በኃላ ነው። - 6 ملاحظة
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
159. የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በፍርድ አሰጣጥ ዙሪያ ጉቦ ሰጪንም ተቀባይንም ረገሙ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
160. መሳሪያውን በኛ ላይ ያነሳ ከኛ አይደለም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ