በሁለት ኹፎች ላይ ማበስና የመሳሰሉት

3የሐዲሦች ዝርዝር

የሐዲሦች ዝርዝር 3

እኔ ንፁህ እንደሆነ ነው ያደረግኳቸውና ተዋቸው።
አንዳችሁ ዉዱእ አድርጎ ኹፎቹን የለበሰ እንደሆነ እነርሱን እንደለበሰ ይስገድ። በነርሱም ላይ ያብስና ከዚያም ለጀናባ ካልሆነ በቀር ከፈለገ አያውልቃቸው።
ከነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ጋር ነበርኩ። ወደ ቆሻሻ መጣያ ዘንድ ሲደርሱ ቆመው ሸኑ።