የሽፍታዎች መቅጫ ህግ

2የሐዲሦች ዝርዝር

የሐዲሦች ዝርዝር 2

ከዑክል ወይም ከዑረይና ጎሳ የሆኑ ሰዎች ወደ ነቢዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ዘንድ መጡ። መዲና ስላልተስማማቸው ሆዳቸውን ታመሙ።
መሳሪያውን በኛ ላይ ያነሳ ከኛ አይደለም።