የሐዲሦች ዝርዝር
አላህ ግዴታዎችን ደነግጓል። (ባለመስራት) አታጥፏት። ድንበሮችን ወስኗል። አትተላለፏት። ነገሮችን ከልክሏል አትዳፈሯት። ለናንተው በማዘን ሳይረሳው አንዳንድ ነገሮችንም ዝም ብሏል፤ ስለርሷ አትፈላፈሉ።
عربي
الإنجليزية
الأوردية
አላህ ወንድን ልጅ ወይም ሴትን ልጅ በመቀመጫ የተገናኘን ሰው (በእዝነት) አይመለከተውም።
عربي
الإنجليزية
الأوردية
ከዑክል ወይም ከዑረይና ጎሳ የሆኑ ሰዎች ወደ ነቢዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ዘንድ መጡ። መዲና ስላልተስማማቸው ሆዳቸውን ታመሙ።
عربي
الإنجليزية
الإندونيسية
ሸሪዓዊ የምድር ቅጣት የተወሰነለትን ወንጀል የፈፀመና ቅጣቱም በዱንያ ተፈፃሚ የሆነበት ሰው አላህ በመጪውም አለም ባሪያውን በድጋሚ ከመቅጣት የላቀ ፍትሃዊ ነው።
عربي
الإنجليزية
الإندونيسية
መሳሪያውን በኛ ላይ ያነሳ ከኛ አይደለም።
عربي
الإنجليزية
الأوردية
በሩብ ዲናርና ከዛ በላይ በሚያወጣ (ስርቆት) እጅ ይቆረጣል።
عربي
الإنجليزية
الأوردية
(አላህን በማመፁ ምክንያት) አላህ ያስቀመጠው የቅጣት ወሰን ካልሆነ በቀር (ስርአት ለማስያዝ) ተብሎ አንድም ሰው ከአስር አለንጋ በላይ እንዳይገረፍ።
عربي
الإنجليزية
الأوردية