ከኢስላም የወጡ ሰዎች መቅጫ ህግ

1የሐዲሦች ዝርዝር

የሐዲሦች ዝርዝር 1

ከዑክል ወይም ከዑረይና ጎሳ የሆኑ ሰዎች ወደ ነቢዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ዘንድ መጡ። መዲና ስላልተስማማቸው ሆዳቸውን ታመሙ።