+ -

عن أنس بن مالك رضي الله عنه:
أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ لَا يَرُدُّ الطِّيبَ.

[صحيح] - [رواه البخاري] - [صحيح البخاري: 2582]
المزيــد ...

ከአነስ ቢን ማሊክ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው
"ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶን አይመልሱም ነበር።"

[ሶሒሕ ነው።] - [ቡኻሪ ዘግበውታል።] - [ሶሒሕ አልቡኻሪ - 2582]

ትንታኔ

ከነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቀናው ጎዳና መካከል ሽቶን መቀበልና አለመመለስ አንዱ ነበር። ምክንያቱም ለሸክም ቀላል መአዛው ምርጥ ነውና።

ትርጉም: እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ ስፔንኛ ኢንዶኔዥያኛ ኡይጙራዊ ባንጋሊኛ ፈረንሳይኛ ቱርክኛ ሩስያኛ ቦስንያኛ ሲንሃላዊ ህንድኛ ቻይንኛ ፋርስኛ ቬትናማዊ ታጋሎግ ኩርዳዊ ሃውሳ ፖርቹጋልኛ ማላያላምኛ ቴልጉ ስዋሒልኛ ታሚልኛ ቦርምኛ ታይላንድኛ ጀርመንኛ ጃፓንኛ ቡሽትኛ አሳምኛ አልባንኛ السويدية الهولندية الغوجاراتية Kyrgyzisht النيبالية Jorubisht الليتوانية الدرية الصربية الصومالية Kinjaruandisht الرومانية المجرية التشيكية Malagasisht ጣልያንኛ Kannadisht Azerisht الأوكرانية
ትርጉሞችን ይመልከቱ

ከሐዲሱ የምንጠቀማቸው ቁምነገሮች

  1. የሽቶን ስጦታ መቀበል ሸክሙ ምንም ጣጣ የማያመጣና ስለተቀበልነውም ምንም መመፃደቅን ስለማያመጣ ተወዳጅ ነው።
  2. ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶን ባለመመለሳቸውና ስጦታን ከሚሰጣቸው አካል በመቀበላቸው ውስጥ የሳቸውን የስነምግባር ማማርና ሙሉነት እንረዳለን።
  3. ሽቶን መጠቀም መበረታታቱን እንረዳለን።