ከቤት ሲወጣና ሲገባ የሚባሉ ዚክሮች

1የሐዲሦች ዝርዝር

የሐዲሦች ዝርዝር 1

አንድ ሰው ወደ ቤቱ ሲገባ በሚገባበት ወቅትም በሚበላበት ወቅትም አላህን ካወሳ ሰይጣን (ለባልደረቦቹ) 'ማደሪያም እራትም የላችሁም።' ይላል።