ንዑስ ምድቦች

የሓዲሦች ዝርዝር

ቤቶቻችሁን መቃብር አታድርጉ! ቀብሬንም የሚጎበኝ የበአል ስፍራ አታድርጉት! ይልቅ በኔ ላይ ሶለዋት አውርዱ! የትም ብትሆኑ ሶለዋታችሁ ትደርሰኛለችና።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
ከባባዶቹን ወንጀሎች ከተጠነቀቁ አምስቱ ሶላቶች፣ ከጁሙዐ እስከ ጁሙዐ፣ ከረመዳን እስከ ረመዳን በመካከላቸው የተሰሩትን ወንጀሎች ያስሰርዛሉ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
መልካም ነገሮች ሁሉ ምፅዋት ናቸው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
ሲሳዩ እንዲሰፋለትና እድሜው እንዲረዝምለት የወደደ ሰው ዝምድናውን ይቀጥል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
ሰውዬው ከሚያወጣው በላጩ ገንዘብ: ለቤተሰቦቹ የሚያወጣው ገንዘብ፣ ሰውዬው በአላህ መንገድ ለሚዘምትባት እንስሳ የሚያወጣው ገንዘብ፣ በአላህ መንገድ ለሚታገሉ ባልደረቦቹ የሚያወጣው ገንዘብ ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
ሁለት ሴት ልጆችን እስኪደርሱ ድረስ የተንከባከበ ሰው የትንሳኤ ቀን እኔና እሱ እንዲህ ሆነን ይመጣል።" ጣታቸውንም አጣበቁ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
በአላህ መንገድ መታገል ነው።' አሉ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
ጌታችሁን አላህ ፍሩ፣ አምስት (አውቃት) ሶላታችሁን ስገዱ ፣ የፆም ወራችሁን ፁሙ፣ የገንዘባችሁንም ዘካ ስጡ፣ መሪያችሁን ታዘዙ፤ የጌታችሁን ጀነት ትገባላችሁ።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
አላህ ወንጀሎችን የሚሰርዝበትን፣ ደረጃዎችን ከፍ የሚያደርግበትን ነገር አልጠቁማችሁምን?
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
እናንተ ሰዎች ሆይ! ሰላምታን አስፋፉ፣ ምግብንም አብሉ፣ ዝምድናን ቀጥሉ፣ ሰዎች በተኙበት በሌሊት ስገዱ ጀነት ትገባላችሁ በሰላም።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
በፈተና ወቅት አላህን ማምለክ ወደኔ እንደመሰደድ ነው።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
ሁለት ሙስሊሞች ተገናኝተው በእጅ በመጨባበጥ ሰላምታ ከተለዋወጡ ከመለያየታቸው በፊት ለነርሱ ወንጀላቸው ይማራል።
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ