የሐዲሦች ዝርዝር
ዓላማዎች
የነቢዩ ሐዲሦች እና ትርጉሞቻቸው ኢንሳይክሎፒዲያ ፕሮጀክት
በእስልምና ትምህርቶች ውስጥ በብዛት የሚዘወተሩ የነቢዩን ሐዲሶች በመምረጥ፤ በቀላልና በተሟላ ሁኔታ በማብራራት፤ በመቀጠልም ጥብቅ የሆኑ ሂደቶችን በመከተል በከፍተኛ ጥራት ወደተለያዩ የዓለም ቋንቋዎች በመተርጎም በሁሉም የመገናኛ ዘዴዎች በነፃ ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የተቀናጀ ፕሮጀክት ነው።
ለነቢዩ ሐዲሶች ትርጉም አስተማማኝ፣ የዘመነ፣ ነፃና ዓለም አቀፋዊ የሆነ ዋቢ (ምንጭ) መፍጠር
ተርጓሚዎች በትርጉም ሥራ ሂደት ላይ ሳሉ የሚረዷቸውን የሐዲሥ ትርጉሞች የኤሌክትሮኒክ ማህደር (ማህደረ-ትውስታ) ማዘጋጀት
የትርጉም ሥራዎቹን ለታለሙ ተጠቃሚዎች በሚገኙ አማራጮች ሁሉ ተደራሽ ማድረግ
Download the encyclopedia content
Download the Prophetic Hadith Encyclopedia content for free, in the language and format you need.
Our Key Statistics
More statistics
50+ Languages
Supported by the encyclopedia
15+ Million
Visits annually
5+ Million
API calls monthly
40+ Thousand
Translated Hadiths