የቁርአን አወራረድና አሰባሰቡ

3የሐዲሦች ዝርዝር 2ንዑስ ምድቦች

የሐዲሦች ዝርዝር 3

{ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒም} እስክትወርድ ድረስ ነቢዩ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን የምዕራፎችን መለያ አያውቁም ነበር።
አንድ ሰውዬ ዓደን አብየን ላይ ሆኖ እንኳ ሐረም ውስጥ በደል ለመስራት ቢያስብ አላህ አሳማሚ ቅጣትን ያቀምሰዋል።
አዋጅ! በርግጥ አስካሪ መጠጥ ክልክል ተደርጓል።