የነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ልብስ

2የሐዲሦች ዝርዝር

የሐዲሦች ዝርዝር 2

ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ጫማ ሲለብሱ፣ ሲያበጥሩ፣ ሲፅዳዱና በሁሉም ጉዳያቸው ቀኝን መጠቀም ይወዱ ነበር።
ባለረዥም ፀጉር ሁኖ ቀያይ መስመር ያለበትን ጥቁር አለባሽ ልብስ የሚያምርበት ከአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በርሳቸው ላይ ይስፈንና) የበለጠ እጅግ ውብ ሰው አልተመለከትኩም።