ንዑስ ምድቦች

የሓዲሦች ዝርዝር

‹ብር በወርቅ እጅ በእጅ ካልሆነ በቀር አራጣ ነው፤ ስንዴ በስንዴ መለዋወጥ እጅ በእጅ ካልሆነ በቀር አራጣ ነው፤ ገብስ በገብስ መለዋወጥ እጅ በእጅ ካልሆነ በቀር አራጣ ነው፤ ተምር በተምር መለዋወጥ እጅ በእጅ ካልሆነ በቀር አራጣ ነው።›
عربي እንግሊዝኛ የኡርዱ ቋንቋ
ወርቅን በወርቅ፣ ብርን በብር፣ ስንዴን በስንዴ፣ ገብስን በገብስ፣ ተምርን በተምር፣ አሞሌን በአሞሌ (ስትለዋወጡ) አምሳያውን በአምሳያው፣ እኩል በእኩል፣ እጅ በእጅ መሆን አለበት። የገንዘብ አይነቶቹ (የምትለዋወጡት) የተለያዩ ከሆኑ ግን እጅ በእጅ እስከሆነ ድረስ እንደፈለጋችሁ ሽጡ።
عربي እንግሊዝኛ ኢንዶኔዥያኛ