የሐጅና ዑምራ ህግጋትና ጉዳዮች

1የሐዲሦች ዝርዝር

የሐዲሦች ዝርዝር 1

እኔ የማትጎዳና የማትጠቅም ድንጋይ መሆንህን አውቃለሁ። እኔ ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ሲስሙህ ባላይህ ኖሮ አልስምህም ነበር።