በመልካም የማዘዝና ከመጥፎ የመከልከል ስነ-ስርዓት

1የሐዲሦች ዝርዝር

የሐዲሦች ዝርዝር 1

እነሆ የሚዋሹና ግፈኛ የሆኑ መሪዎች ይመጣሉ። ውሸታቸውን አምኖ የተቀበለና በበደላቸው ላይ ያገዛቸው እርሱም ከኔ አይደለም። እኔም ከርሱ አይደለሁም።